1. ይዘት
  2. ቀዘፋ
  3. ተጨማሪ ይዘቶች
  4. አብሮ መቅዘፍ
  5. ፍለጋ
  6. ከ 30 ቋንቋዎች ይምረጡ።

 
 
 

 

ዜና

ኒው ዴሊ፡ ኮንዶሊሳ ራይስ ህንድንና ፓኪስታንን ለማቀራረብ የጀመሩት ጥረት

በህንድና በፓኪስታን መካከል እየተጠናከረ የመጣውን ውጥረት ለማርገብ ዋሽንግተን በጀመረችው ጥረት መሰረት የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኮንዶሊሳ ራይስ ዛሬ ኒው ዴሊ ገቡ።  ባለፈው ሳምንት በሙምባይ ከተጣሉትና ከአንድ መቶ ሰማንያ ... »

ተጨማሪ መረጃዎች

ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 02.12.2008

የኤርትራና የጀርመን ግንኙነት

የአስመራ ከተማ

በኤርትራ የጀርመን አምባሳደር ሚስተር ክላውስ ፔተር በኤርትራና በአውሮጳ ህብረት፡ በኤርትራና በጀርመን መካከል ላለፉት ሁለት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የፖለቲካው ውይይት አሁን እንደገና መጀመሩን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።  »

 

ዓለም | 02.12.2008

የታይላንድ ጠቅላይ ሚንስትር ሥንብትና ተቃዋሚዎች

ስልፈኛዉ

ለሕዝብ አመፅ፥ ግፊት፥ ለፍርድ ቤት ብይን ለመገዛት ግን ... »

 

አውሮጳ/ጀርመን | 28.11.2008

የካቡዬ ክስ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት

የተቃዎሞ ሰልፍ በኪጋሊ

ፈረንሳይ የትኛውን ህግ መሰረት አድርጋ ይሆን የሩዋንዳዋን ባለስልጣን ጀርመን ውስጥ አስይዛ ፈረንሳይ ውስጥ የቁም ዕስረኛ ያደረገችው ?  »

 

ኤኮኖሚ | 03.12.2008

የዶሃ ጉባኤ ዉጥን

ጉባኤዉ መክፈቻ

በአሜሪካ የጀመረዉ የፋይናንስ ተቋማት ቀዉስ ዓለምን እያነካካ ነዉ።  »

 

ሳይንስ/ቴክኒክ | 03.12.2008

የተፈጥሮ አካባቢ ይዞታ

  «ግሪን ፒስ» ፕላኔታችን ጥፋት እንዳንዣበበባት ለማሳሰብ ፣በዐራራት ተራራ የገነባው ተምሳሌታዊው መርከብ፣

«የባንኮችን ክሥረት ለማካካስ መንግሥታት ወዲያው በቢልዮንና ትሪሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ሲመድቡ፣ ጥፋት የተደቀነባትን ፕላኔታችንን ለመታደግ ግን፣ አንዳች እርምጃ አይወሰድም » ራጀንደራ ፓቾሪ፣ »

 

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | 02.12.2008

ኤድስን እንከላከል

ምርመራ!

የዓለም የኤድስ ቀን ትናንት ታስቦ ሲዉል ህጻናት እንደተወለዱ የሚደረገዉ የኤች አይቪ ቫይረስ ምርመራ ወደፊት ሊገጥም ከሚችለዉ ዉስብስብ የጤና ችግር ሊታደግ ይችላል የሚል መልዕክቱን የተመድ አስተላልፏል። »

 

ስፖርት | 02.12.2008

ስፖርት

የባየር ሙኒክ ቡድን

በርካታ የአውሮጳ መገናኛ ብዙኋን ያወደሱት ድንቅ የአትሌቲክስ ውጤት-- »

 

ባሕል እና ሌሎች | 28.11.2008

ዘመናዊ ሙዚቃ አመጣጥ በኢትዮጽያ

ዘመናዊ ሙዚቃችን የባህል መገለጫችንም ነዉ

በአገራች የዘመናዊ ሙዚቃ በተለይ በአጺ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት መስፋፋቱ፣ የግል ባንዶች መቋቋማቸዉ፣ የመጀመርያዊ የሸክላ ሙዚቃ ህትመት፣ ብቅ ማለቱ በዚህም ምክንያት የአገራችን ሙዚቃ በአለም አቀፍ መድረክ ታዋቂ መሆኑን የሙዚቃ ምሁር የሆኑት ኢትዮጽያዊት አጫዉተዉናል ያድምጡ  »

 


 

DW-TV EUROPE live

Journal (deutsch) - Mit Wirtschaft