1. ይዘት
  2. ቀዘፋ
  3. ተጨማሪ ይዘቶች
  4. አብሮ መቅዘፍ
  5. ፍለጋ
  6. ከ 30 ቋንቋዎች ይምረጡ።

 
 
 

 

ስፖርት | 05.01.2009

ስፖርት በጎርጎሮሣውያኑ 2008 ዓ.ም.

ሃይሌ ገ/ሥላሴ በበርሊን ማራቶን

ባለፈው ሣምንት አጋማሽ ላይ የተሰናበተው የጎርጎሮሣውያኑ ዘመን 2008 ዓ.ም. በዓለማችን በርከት ያሉ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች የተካሄዱበትና አስደናቂ ውጤቶችም የተመዘገቡበት ነበር።  »

 

ስፖርት | 29.12.2008

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

የሊቨርፑሉ ዤራርድ

ቀድሞ የአባለዘር አኩፋዳ ዕጢ ካንሰር የነበረበት የሰላሳ ሰባት ዓመቱ አሜሪካዊ አራተኛ ልጁን ከአዲሷ ፍቅረኛው ሰኔ ወር ላይ ይጠብቃል። ከዚህ ቀደም በሰውሰራሽ ዘዴ ሶስት ልጆች ተፀንሰውለት ነበር።  »

 

ስፖርት | 22.12.2008

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

የአውሮጳ ዋንጫና የዕጣ ድልድሉ

በሻምፒዮንስ ሊጉ ከአራቱ የእንግሊዝ ቡድኖች ሶስቱ ከጣልያን ግዙፎች፣ አንዱ ከስፔን ሃያል ጋር በመደልደላቸው ጨዋታውን ከወዲሁ አጓጊ አድርጎታል። »

 

ስፖርት | 15.12.2008

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

ቡንደስሊጋ-ሆፈንሀይም ከሻልካ

...ከሁለት ዓመታት በፊት በሶስተኛ ዲቪዚዮን ይጫወት የነበረው ሆፈንሐይም ታላላቆቹን እነባየር ሙኒክን ልቆ አሁንም በአንደኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። የሚገርመው ነገር አቻ የመውጣቱ አባዜ ከእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ተሻግሮ ቡንደስሊጋም መግባቱም ነው።  »

 

ስፖርት | 08.12.2008

ስፖርት

...ማራቶን ልዕልቷ...

...በአትሌቲክስ ዉድድሮች ኢትዮጵያ ቀንቷታል። »

 

ፍለጋ መጀመር

ሰነድ መፈለግ

አንድ መሪ ቃል ያቅርቡና ተጨማሪ ማብራሪያ ይስጡ

 

 


 

DW-TV EUROPE live

euromaxx (deutsch) - Der Austin Mini wird 50